ዘንድሮ AYS አለ እንዴ?

‘ዘንድሮ AYS አለ እንዴ?’ . . . የሁላችንም ትልቅ ጥያቄ!
መልሱ ደግሞ “በእርግጥም አዎ!” ነው፡፡

ያውም በቀጥታ ስርጭት!
የዘንድሮ AYS ሃሳብ፡ ተነሺ አብሪ!!

ብዙዎቻችን ይህንን ሃሳብ ስንሰማ ምናልባት “ዓለም በዚህ ወረርሽኝ ውጥንቅጧ በወጣበት ጊዜ ይህንን ሃሳብ መጠቀም የማይመስል ነገር ነው!” ልንል እንችላለን፡፡ ነገር ግን ይህ ጊዜ እግዚአብሔር በምድራችን ጨለማዎች ላይ ወጥተን እንድናበራና ክብሩን ለዙሪያችን እንድናካፍል የተቀጠረው ሰዓት አሁን እንደሆነ እናምናለን፡፡

ስለዚህ ይህ በዓለም ዙሪያ ላሉ ወጣቶች የዘንድሮ AYS በዓል መጀመራችንን የሚገልጽ መልዕክት ነው! እግዚአብሔር በዘመናችን ሊያመጣ ያለውን ጉብኝት ለማስተናገድና ለማቀላጠፍ ከእኛ ጋር ሁኑ! እንነሳና የመጣው ብርሃናችንን በዓለም ከፍታዎች ላይ እናብራ!

Leave A Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

back to top